Getahun Amare Apps

Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት 1.0
Getahun Amare
Mezgebe Tselot መዝገበ ጸሎት Is a collectionof;Ethiopian Orthodox tewahedo church prayer.It is good knowing that you have a selection of manyclassicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. Ipreparedyou this application with the help of God. While you usethisapplication please don’t forget to remember me in yourprayers.Thank youFeaturesIts easily accessible in Amharic Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a reviewandratings.ContentsDaily prayersWudasie Mariamአንቀጸ ብርሃንይዌድስዋ መላእክትመልክአ ቅዱሳንጸሎተ ነቢያትመዝሙረ ዳዊትውዳሴ አምላክየሰኔ ጎልጎታMuch moreFeel free to post your comments with request for otherprayersthat I will try to add on update
Wudase Mariam ውዳሴ ማርያም 1.0
Getahun Amare
Wudase Mariam Is an Ethiopian Orthodoxtewahedo church prayer Book of Saint Mary.It is good knowing that you have a selection of many classicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. I preparedyou this application with the help of God. While you use thisapplication please don’t forget to remember me in your prayers.Thank youFeaturesCreated for easily accessible in Amharic Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a review andratings.Feel free to post your comments with request for other prayers thatI will try to add on updateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Melka Medhanealem መልክአ መድኃኔዓለም 1.0
Getahun Amare
Melka Medhanealem መልክአ መድኃኔዓለም Is an EthiopianOrthodox tewahedo church prayer.It is good knowing that you have a selection of many classicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. I preparedyou this application with the help of God. While you use thisapplication please don’t forget to remember me in your prayers.Thank youFeaturesCreated for easily accessible in Amharic Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a review andratings.Feel free to post your comments with request for other prayers thatI will try to add on updateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Melka Urael መልክአ ዑራኤል 1.0
Getahun Amare
መልክአ ዑራኤል Melka Urael Is an Ethiopian Orthodoxtewahedo church prayer of saint Urael.It is good knowing that you have a selection of many classicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. I preparedyou this application with the help of God. While you use thisapplication please don’t forget to remember me in your prayers.Thank youFeaturesWritten in Amharic Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a review andratings.Feel free to post your comments with request for other prayers thatI will try to add on update
Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት 1.0
Getahun Amare
Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት Is an EthiopianOrthodox tewahedo church prayer.It is good knowing that you have a selection of many classicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. I preparedyou this application with the help of God. While you use thisapplication please don’t forget to remember me in your prayers.Thank youFeaturesCreated in Geez Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a review andratings.Feel free to post your comments with request for other prayersthat I will try to add on updateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነው እንዲሁም አዳዲስና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸውየFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Melka Mariam We Melka Eyesus 2.0
Getahun Amare
Melka Mariam We Melka Eyesus Is an EthiopianOrthodox tewahedo church prayer book.It is good knowing that you have a selection of many classicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. I preparedyou this application with the help of God. While you use thisapplication please don’t forget to remember me in your prayers.Thank youFeaturesCreated for easily accessible in Geez Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a review andratings.Feel free to post your comments with request for other prayers thatI will try to add on updateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Melka Giyorgis 1.0
Getahun Amare
Melka Giyorgis is one of Ethiopian OrthodoxTewahedo prayer Book which contains saint George's prayer.Features- written in Amharic- No ads- Easy to navigateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ::http://www.facebook.com/getahun.amare1
Geez Amharic Orthodox Bible 81 3.0.6
Getahun Amare
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው:: መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1980 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞመዝግቧል።መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅትመጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙይረዳል::የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት† ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው† የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈነው† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተነው† ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለውበመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝርብሉይ ኪዳንኦሪት ዘፍጥረትኦሪት ዘጸአትኦሪት ዘሌዋውያንኦሪት ዘኍልቍኦሪት ዘዳግምመጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌመጽሐፈ መሳፍንትመጽሐፈ ሩትመጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊመጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊመጽሐፈ ነገሥት ካልዕመጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊመጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕመጽሐፈ ዕዝራመጽሐፈ ነሐምያመጽሐፈ አስቴርመጽሐፈ ኢዮብመዝሙረ ዳዊትመጽሐፈ ምሳሌመጽሐፈ ተግሣጽ)መጽሐፈ መክብብማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞንትንቢተ ኢሳይያስትንቢተ ኤርምያስሰቈቃወ ኤርምያስትንቢተ ሕዝቅኤልትንቢተ ዳንኤልትንቢተ ሆሴዕትንቢተ ዓሞጽትንቢተ ሚክያስትንቢተ ኢዮኤልትንቢተ አብድዩትንቢተ ዮናስትንቢተ ናሆምትንቢተ ዕንባቆምትንቢተ ሶፎንያስትንቢተ ሐጌትንቢተ ዘካርያስትንቢተ ሚልክያስየብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍትመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልመጽሐፈ ዕዝራ ካልዕመጽሐፈ ጦቢትመጽሐፈ ዮዲትመጽሐፈ አስቴርመጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊመጽሐፈ መቃብያን ካልዕመጽሐፈ መቃብያን ሣልስመጽሐፈ ሲራክጸሎተ ምናሴተረፈ ኤርሚያስሶስናመጽሐፈ ባሮክመጽሐፈ ጥበብመዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅተረፈ ዳንኤልመጽሐፈ ኩፋሌመጽሐፈ ሔኖክሐዲስ ኪዳንየማቴዎስ ወንጌልየማርቆስ ወንጌልየሉቃስ ወንጌልየዮሐንስ ወንጌልየሐዋርያት ሥራወደሮሜ ሰዎች1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎችወደገላትያ ሰዎችወደኤፌሶን ሰዎችወደፊልጵስዩስ ሰዎችወደቆላስይስ ሰዎች1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ2ኛ ወደ ጢሞቴዎስወደ ቲቶወደ ፊልሞናወደ ዕብራውያን1ኛ የጴጥሮስ መልእክት2ኛ የጴጥሮስ መልእክት1ኛ የዮሐንስ መልእክት2ኛ የዮሐንስ መልእክት3ኛ የዮሐንስ መልእክትየያዕቆብ መልእክትየይሁዳ መልእክትየዮሐንስ ራእይማሳሰቢያ:መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebookገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1This Ethiopian Geez Amharic Orthodox Bible android app is theonly complete 81 books from Old, New Testament books andDeuterocanon/Apocrypha books. It is the best Android Bible thatcontains both Geez and Amharic Orthodox bible translationsIf you like this App Rate us and give us a review.
Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን 3.0
Getahun Amare
መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩየቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናንበቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩንበዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆንያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜውየምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡየሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል::1. የግዕዝ መጻሕፍት※ መልክአ ኢየሱስ※ መልክአ ማርያም※ መልክአ ሚካኤል※ መልክአ ገብርኤል※ መልክአ ሩፋኤል※ መልክአ ዑራኤል※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ※ መልክአ እግዚአብሔር አብ※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት※ መልክአ ፍልሰታ※ መልክአ ቁርባን※ መልክአ ውዳሴ2. የአማርኛ መጻሕፍት※ መልክአ ማርያም※ መልክአ ኢየሱስ※ መልክአ ሥላሴ※ መልክአ መድኃኔዓለም※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት※ መልክአ ሚካኤል※ መልክአ ገብርኤል※ መልክአ ዑራኤል※ መልክአ ሩፋኤል※ መልክአ ጊዮርጊስ※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ※ መልክአ አርሴማ※ መልክአ ዮሐንስ※ ሰይፈ መለኮትማሳሰቢያ:መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንንLike በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት 3.2.0
Getahun Amare
Metsihafe Seatat መጽሐፈ ሰዓታት Is anEthiopianOrthodox tewahedo church prayer.It is good knowing that you have a selection of manyclassicalprayer books on your android phone is a wonderful thing. Ipreparedyou this application with the help of God. While you usethisapplication please don’t forget to remember me in yourprayers.Thank youFeaturesCreated in Geez Language.Create your own list of favorite prayersChange prayer background for day and night prayingChange font color and size accordinglyIf you download this app and like it, please leave us a reviewandratings.****************************************በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱ የጸሎት ክፍሎች****************************************አአትብ ወእትነሣእይትባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፳ኤልእዌድሰኪ ኦ ድንግልመስተብቁዕተዘከር እግዚኦንዒ ኦ ድንግልንሴብሖ ለእግዚአብሔርገነይነ ለኪ ወሰአሉ ለነምንባባት ዘሰባቱ ዕለታት (እምሰኑይ እስከ እሑድ)ኵሎሙ ዘዘወትርኵሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያምኵሎሙ ዘቍስቋምኵሎሙ ዘፍልሰታኵሎሙ ዘመላእክትኵሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔርኵሎሙ ዘሥላሴሞገስነ ወክብርነሚካኤል ሊቀ መላእክትመልክአ ፍልሰታበሌሊት አንሥኡ እደዊክሙይዌድስዋ መላእክትለኖኅ ሐመሩ።መልክአ ሥዕልተፈሥሒ ማርያም በእሑድ ወበዓለ ፶ተፈሥሒ ማርያም ዘዘወትርስብሐተ ፍቁር ዘእግዝእትነ ማርያምስብሐተ ፍቁር ዘቅዱስ ጊዮርጊስመሐረነ አብመቅድመ ተአምር ዘእሑድመቅድመ ተአምር ዘዘወትርተአምረ ማርያምተአምረ ኢየሱስመቅድመ ተአምር ዘቅዱሳንእሴብሕ ጸጋኪ (ዘዘወትር፤ ዘቁስቋም፤ ዘዘመነ ጽጌ፤ ዘሐዋርያት ዘደብረ ዘይት)ኪዳን (መቅድም፤ ኪዳን ዘነግህ)ሊጦን (እምሰኑይ እስከ እሑድ፣ ዘትንሳኤ ሙታን፣ ዘሥላሴ፣ ዘጾመ ድጓ)መስተብቁዕ (በእነተ ሰላም፣ በእነተ እለ ይነግዱ፣ በእንተ ዝናማት፣ በእንተ ፍሬ ምድር፣ በእንተማያተአፍላግ……)ዘይነግሥየ14ቱ ቅዳሴ ሠራዊተ መላእክቲሁፍትሐት ዘወልድበእንተ ቅድሳት።መልክአ ውዳሴ (እምሰኑይ እስከ እሑድ)Feel free to post your comments with request for other prayersthatI will try to add on updateማሳሰቢያ:መጽሐፍን በየጊዜው ስለምናዘምነው እንዲሁም አዳዲስና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችንስለምናሟላቸውየFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Gunde Meskel ጉንደ መስቀል 1.0.0
Getahun Amare
This application lets you Browseeverythingposted on http://www.gundemeskel.blogspot.comFeaturesSocial sharingInbuilt browser for postsyou can retrieved easily from the serverOptimized for all phones
Mahilete Tsige ማኅሌተ ጽጌ 1.0
Getahun Amare
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ኃይለ ቃልን ከትርጓሜ፣ ትርጓሜን ከምሥጢር እንዲሁም ደግሞ ምሥጢርን ከዜማጋር አስተባብረውና አስማምተው የሚደርሱ ሊቃውንት ባለቤት ናት፡፡ በ5ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው ታላቁሊቅቅዱስ ያሬድ አምስቱን ጸዋትወ ዜማ ሲደርስ በ14ኛው መ.ክ.ዘመን የተነሣው አባ ጊዮርጊስ ደግሞ ሰዓታትንደርሷል፡፡ በዚሁ ዘመን አባ ጊዮርጊስ ጋር ጥልቅ መንፈሳዊ ፍቅር የነበረው አባ ጽጌ ድንግል “ማኅሌተ ጽጌ”የተባለውን ድርሰት ደርሷል፡፡ማኅሌተ ጽጌ ግጥማዊ አካሔድ ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ድርሰት ነው፡፡ ይህ ድርሰት በማንኛውም ጊዜየሚጸለይ ቢሆንም በተለየ ሁኔታ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውለው ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ቀንድረስ ባለው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ዘመን ነው፡፡ በዚህ ወቅት በየሳምንቱ እሑድሌሊት በሙሉ የእመቤታችንን ከልጇ ጋር ወደ ግብፅ መሰደድና መንከራተት እያሰቡ የሚደረስ ምሥጋናና ጸሎትነው፡፡በዘመነ ጽጌ ቅዱስ ያሬድ ከደረሰው ድጓ በተጨማሪ ከላይ እንደተጠቀሰው በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመንየተነሣ አባ ጽጌ ድንግል ከዚሁ ዘመን ጋር የተያያዘ ድርሰት ደርሷል፡፡ ይህ ድርሰት በግጥም መልክ የተደረሰበአብዛኛው አምስት ስንኞች ያሉት ሲሆን ብዛቱም 15ዐ ያክል ነው፡፡ ይህም ድርሰት«ማኅሌተ ጽጌ» በመባልየሚታወቀው ነው፡፡ ፍሬ ከአበባ አበባም ከፍሬ እንደሚገኘው ሁሉ ማኅሌተ ጽጌም እመቤታችን ቅድስት ድንግልማርያምንና ልጇን መድኃኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን በአበባና በፍሬ እየመሰለ የሚያስረዳ ድርሰትነው፡፡ እርሷን በአበባ ሲመስል ልጇን በፍሬ እርሷን በፍሬ ሲመስል ደግሞ ልጇን በአበባ እየመሰለይናገራል፡፡ ነቢዩ ኢሳይያስ «ትወጽእ በትር እምሥርወ እሴይ ወየዓርግ ጽጌ እምጉንዱ፤ ከእሴይ ግንድበትርይወጣል፤ ከሥሩም ቁጥቋጦ ያፈራል» /ኢሳ.11፡1/ ብሎ ከእሴይ ዘር የምትገኘውን እመቤታችንን በበትርከርሷ የሚገኘውን ክርስቶስን ደግሞ በጽጌ መስሎ ትንቢቱን ተናግሯል፡፡ አባ ጽጌ ድንግልም ድርሰቱን በዚሁአንጻር በመቀመር እያንዳንዱን መልክዕ እመቤታችንንና ልጇን አስተባብሮ በጽጌና በፍሬ በመመሰልየእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በምሥጢር በታሪክ፣ በጸሎትና በመሳሰለው መልክ ድንቅ በሆነና በተዋበ ሁኔታአዋሕዶ ደርሶታል፡፡